Fetihya wins Mrs. Tourism Queen of Africa for Ethiopia.
ፈቲህያ “የወ/ሮ አፍሪካ ንግስት” ማዕረግ አሸነፈች።በኳላላምፑር ማሌዥያ ለስምንት ቀናት በተካሄደውና ከ30 በላይ አገራት በተሳተፉበት በዚህ ዓለም አቀፍ የወ/ሮ ቱሪዝም ንግስት ውድድር ፈቲህያ መሐመድ “የወ/ሮ አፍሪካ ንግስት” ማዕረግን ለአገሯ ኢትዮጵያ አሸንፋለች። Grand Final of the Mrs. Tourism Queen International Pageant hosted in Kuala Lumpur, Malaysia.